am_tn/1ch/04/32.md

441 B

አጠቃላይ መረጃ

የስምኦን ልጆች የኖሩባቸው ከተሞች ዝርዝር ይቀጥላል ፡፡

ኤጣም… ዓይን… ሬሞን… ቶኬን… ዓሻን

እነዚህ የመንደሮች ስሞች ናቸው፡፡

የነበሩ መንደሮቻቸውም

በዋና ከተማው አቅራቢያ ነገር ግግ ከውጭ የነበሩ መንደሮች

በኣልም

ይህ የከተማ ስም ነው፡፡