# አጠቃላይ መረጃ የስምኦን ልጆች የኖሩባቸው ከተሞች ዝርዝር ይቀጥላል ፡፡ # ኤጣም… ዓይን… ሬሞን… ቶኬን… ዓሻን እነዚህ የመንደሮች ስሞች ናቸው፡፡ # የነበሩ መንደሮቻቸውም በዋና ከተማው አቅራቢያ ነገር ግግ ከውጭ የነበሩ መንደሮች # በኣልም ይህ የከተማ ስም ነው፡፡