am_tn/1ch/04/21.md

16 lines
541 B
Markdown

# ሴሎም … ዔር… ለዓዳ… ዮቂም… ኢዮአስ… ሣራፍ
እነዚህ የወንዶች ስሞች ናቸው፡፡
# በፍታ የሚሠሩ
ከተቀጠቀጠ ሸንበቆ ልብስ የሚሰሩ ሰዎች (የማይታወቁትን ይተርጉሙ፡ ይመልከቱ)
# ሸክላ ሠራተኞች
ዕቃዎችን ከሸክላ የሚሠሩ ሰዎች
# ሌካ … መሪሳ … ቤትአበሳ … ኮዜባ … ያሹቢሌሔም … በነጣዒም … ጋዴራ
እነዚህ የከተሞች ስሞች ናቸው፡፡