am_tn/1ch/04/21.md

541 B

ሴሎም … ዔር… ለዓዳ… ዮቂም… ኢዮአስ… ሣራፍ

እነዚህ የወንዶች ስሞች ናቸው፡፡

በፍታ የሚሠሩ

ከተቀጠቀጠ ሸንበቆ ልብስ የሚሰሩ ሰዎች (የማይታወቁትን ይተርጉሙ፡ ይመልከቱ)

ሸክላ ሠራተኞች

ዕቃዎችን ከሸክላ የሚሠሩ ሰዎች

ሌካ … መሪሳ … ቤትአበሳ … ኮዜባ … ያሹቢሌሔም … በነጣዒም … ጋዴራ

እነዚህ የከተሞች ስሞች ናቸው፡፡