am_tn/1ch/03/19.md

728 B

አጠቃላይ መረጃ

ከሰሞሚት በስተቀር በዚህ ዝርዝር ውስጥ ያሉ ስሞች በሙሉ የወንዶች ስሞች ናቸው፡፡ ሰሞሚት የሴት ስም ነው፡፡ ( የስሞችን አተረጓጎም ፡ይመልከቱ)

አብድዩ

ይህ ሰው ከነቢዩ አብድዩ ስም ጋር ተመሳሳይ ነው ነገር ግን ሌላ ሰው ነው፡፡ ( የስሞችን አተረጓጎም ፡ይመልከቱ)

ተጨማሪ ዘሮቻቸው አርናን, አብድዩ, እና ሴኬንያ

ዕብራይስጡ በጣም ግልፅ ስላልሆነ የተለያዩ ቅጂዎች እነዚህ ሕዝቦች በመካከላቸው የተለያየ ግንኙነት ይሰጧቸዋል፡፡