# አጠቃላይ መረጃ ከሰሞሚት በስተቀር በዚህ ዝርዝር ውስጥ ያሉ ስሞች በሙሉ የወንዶች ስሞች ናቸው፡፡ ሰሞሚት የሴት ስም ነው፡፡ ( የስሞችን አተረጓጎም ፡ይመልከቱ) # አብድዩ ይህ ሰው ከነቢዩ አብድዩ ስም ጋር ተመሳሳይ ነው ነገር ግን ሌላ ሰው ነው፡፡ ( የስሞችን አተረጓጎም ፡ይመልከቱ) # ተጨማሪ ዘሮቻቸው አርናን, አብድዩ, እና ሴኬንያ ዕብራይስጡ በጣም ግልፅ ስላልሆነ የተለያዩ ቅጂዎች እነዚህ ሕዝቦች በመካከላቸው የተለያየ ግንኙነት ይሰጧቸዋል፡፡