|
# አጠቃላይ መረጃ
|
|
|
|
(ስሞችን እንዴት እንደሚተረጉሙ ፡ይመልከቱ)
|
|
|
|
# ለቂርያትይዓሪም አባት ሦባል
|
|
|
|
ሦባል የሰውየው ስም ነው፣ ቂርያትይዓሪም የከተማው ስም ነው፡፡ ይህን በ1 ዜና 2፡50 እንዴት እንደተረጎሙት ይመልከቱ፡፡ (ስሞችን እንዴት እንደሚተረጉሙ ፡ይመልከቱ)
|
|
|
|
# መናሕታውያ … ይትራው፣ ሹማታ .. ፉታውያን, ሹማታውያን… ሚሽራውያን… ጾርዓውያንና … ኤሽታኦላውያን
|
|
|
|
እነዚህ የጎሳዎች ስሞች ናቸው፡፡
|