am_tn/1ch/02/52.md

641 B

አጠቃላይ መረጃ

(ስሞችን እንዴት እንደሚተረጉሙ ፡ይመልከቱ)

ለቂርያትይዓሪም አባት ሦባል

ሦባል የሰውየው ስም ነው፣ ቂርያትይዓሪም የከተማው ስም ነው፡፡ ይህን በ1 ዜና 2፡50 እንዴት እንደተረጎሙት ይመልከቱ፡፡ (ስሞችን እንዴት እንደሚተረጉሙ ፡ይመልከቱ)

መናሕታውያ … ይትራው፣ ሹማታ .. ፉታውያን, ሹማታውያን… ሚሽራውያን… ጾርዓውያንና … ኤሽታኦላውያን

እነዚህ የጎሳዎች ስሞች ናቸው፡፡