am_tn/1ch/02/48.md

1.1 KiB

አጠቃላይ መረጃ

ከማዕካ እና ዓክሳ በስተቀር ሁሉም ስሞች የወንዶች ስሞች ናቸው፡፡ ማዕካ እና ዓክሳ የሴት ስም ነው፡፡ (ስሞችን እንዴት እንደሚተረጉሙ ፡ይመልከቱ)

ደግሞም ወለደች

ደግሞም ወለደች

ሆር … ሦባል … ሦባል… ሐሬፍ

እነዚህ ስሞች በሙሉ የወንዶች ስሞች ናቸው፡፡ (ስሞችን እንዴት እንደሚተረጉሙ ፡ይመልከቱ)

ኤፍራታ

ይህ ስም የሴት ስም ነው፡፡ (ስሞችን እንዴት እንደሚተረጉሙ ፡ይመልከቱ)

የቂርያትይዓሪም አባት … የቤተ ልሔም አባት … የቤት ጋዴር አባት

እነዚህ ሁሉ የከተሞች ስሞች ናቸው ፡፡ ከተሞቹ በከተሞቹ ለሚኖሩት ሰዎች መገለጫዎቻቸው ናቸው ፡፡ አት: የቂርያትይዓሪም መስራች … የቤተ ልሔም መስራች … የቤት ጋዴር መስራች (ስሞችን እንዴት እንደሚተረጉሙ ፡ይመልከቱ)