am_tn/1ch/02/48.md

20 lines
1.1 KiB
Markdown
Raw Normal View History

2021-03-06 16:01:31 +00:00
# አጠቃላይ መረጃ
ከማዕካ እና ዓክሳ በስተቀር ሁሉም ስሞች የወንዶች ስሞች ናቸው፡፡ ማዕካ እና ዓክሳ የሴት ስም ነው፡፡ (ስሞችን እንዴት እንደሚተረጉሙ ፡ይመልከቱ)
# ደግሞም ወለደች
ደግሞም ወለደች
# ሆር … ሦባል … ሦባል… ሐሬፍ
እነዚህ ስሞች በሙሉ የወንዶች ስሞች ናቸው፡፡ (ስሞችን እንዴት እንደሚተረጉሙ ፡ይመልከቱ)
# ኤፍራታ
ይህ ስም የሴት ስም ነው፡፡ (ስሞችን እንዴት እንደሚተረጉሙ ፡ይመልከቱ)
# የቂርያትይዓሪም አባት … የቤተ ልሔም አባት … የቤት ጋዴር አባት
እነዚህ ሁሉ የከተሞች ስሞች ናቸው ፡፡ ከተሞቹ በከተሞቹ ለሚኖሩት ሰዎች መገለጫዎቻቸው ናቸው ፡፡ አት: የቂርያትይዓሪም መስራች … የቤተ ልሔም መስራች … የቤት ጋዴር መስራች (ስሞችን እንዴት እንደሚተረጉሙ ፡ይመልከቱ)