am_tn/1ch/02/42.md

519 B

አጠቃላይ መረጃ

እነዚህ ስሞች በሙሉ የወንዶች ስሞች ናቸው፡፡ (ስሞችን እንዴት እንደሚተረጉሙ ፡ይመልከቱ)

የኬብሮንም አባት … የራም አባት … የዮርቅዓምን አባት … የቤት ጹር አባት

አንዳንድ ቅጂዎች “የኬብሮን ነገድ መስራች… የራሀም ነገድ መስራች ፣ የዮራም ነገድ መስራች… የሻማም ነገድ መስራች በማለት ይላሉ፡፡