8 lines
519 B
Markdown
8 lines
519 B
Markdown
|
# አጠቃላይ መረጃ
|
||
|
|
||
|
እነዚህ ስሞች በሙሉ የወንዶች ስሞች ናቸው፡፡ (ስሞችን እንዴት እንደሚተረጉሙ ፡ይመልከቱ)
|
||
|
|
||
|
# የኬብሮንም አባት … የራም አባት … የዮርቅዓምን አባት … የቤት ጹር አባት
|
||
|
|
||
|
አንዳንድ ቅጂዎች “የኬብሮን ነገድ መስራች… የራሀም ነገድ መስራች ፣ የዮራም ነገድ መስራች… የሻማም ነገድ መስራች በማለት ይላሉ፡፡
|