am_tn/1ch/01/01.md

8 lines
754 B
Markdown

# ሄኖክ… ቃየን… መላልኤል… ያሬድ… ሄኖክ… ማቱሳላ… ላሜሕ።
እነዚህ ሁሉ የሰዎች ስሞች ናቸው ፡፡ በዝርዝር ውስጥ እያንዳንዱ ሰው የቀጣዩ ሰው አባት ወይም ቅድመ አያት ነበር ፡፡ ቋንቋዎ ይህን መግለፅ የሚያስችልበት ሁኔታ ካለ እዚህ ጋር መጠቀም ይቻላል፡፡ ( የስሞችን አተረጓጎም ፡ይመልከቱ)
# ላሜሕ። የኖህ ልጆች ፡፡
አንባቢዎችዎ ኖህ የላሜህ ልጅ እንደነበረ ማየት ከፈለጉ እና ቋንቋዎ ምልክት ሊያደርግበት የሚችልበት መንገድ ካለው እዚህ መጠቀም አለብዎት ፡፡