# ሄኖክ… ቃየን… መላልኤል… ያሬድ… ሄኖክ… ማቱሳላ… ላሜሕ። እነዚህ ሁሉ የሰዎች ስሞች ናቸው ፡፡ በዝርዝር ውስጥ እያንዳንዱ ሰው የቀጣዩ ሰው አባት ወይም ቅድመ አያት ነበር ፡፡ ቋንቋዎ ይህን መግለፅ የሚያስችልበት ሁኔታ ካለ እዚህ ጋር መጠቀም ይቻላል፡፡ ( የስሞችን አተረጓጎም ፡ይመልከቱ) # ላሜሕ። የኖህ ልጆች ፡፡ አንባቢዎችዎ ኖህ የላሜህ ልጅ እንደነበረ ማየት ከፈለጉ እና ቋንቋዎ ምልክት ሊያደርግበት የሚችልበት መንገድ ካለው እዚህ መጠቀም አለብዎት ፡፡