am_tn/rom/16/06.md

20 lines
1.0 KiB
Markdown

# ማርያ
ይህ የአንዲት ሴት ስም ነው። (ስሞችን እንዴት መተርጎም ይቻላል የሚለውን ይመልከቱ)
# አንዲራኒቆን … ጵልያጦን
እነዚህ የወንዶች ስሞች ናቸው። (ስሞችን እንዴት መተርጎም ይቻላል የሚለውን ይመልከቱ)
# ዩልያን
ይህ ሊሆን የሚችለው 1. ዩልያ፥ የሴት ስም ወይም 2. ዩልያን፥ የወንድ ስም (ይህ የወንድ ስም የመሆን ዕድሉ ዝቅተኛ ነው) (ስሞችን እንዴት መተርጎም ይቻላል የሚለውን ይመልከቱ)
# ከሐዋርያት ስመ ጥር የሆኑ
ይህን በገቢር/አድራጊ ቅርጽ መተርጎም ትችላለህ። አማራጭ ትርጉም፡- “ሐዋርያቱ በደንብ ያውቋቸው የነበሩ” (ገቢር/አድራጊ ወይም ተገብሮ/ተሳቢ የሚለውን ይመልከቱ)
# በጌታ ለምወደው
“የተወደደው ጓደኛዬ እንዲሁም አጋር አማኝ”