am_tn/rom/16/06.md

1.0 KiB

ማርያ

ይህ የአንዲት ሴት ስም ነው። (ስሞችን እንዴት መተርጎም ይቻላል የሚለውን ይመልከቱ)

አንዲራኒቆን … ጵልያጦን

እነዚህ የወንዶች ስሞች ናቸው። (ስሞችን እንዴት መተርጎም ይቻላል የሚለውን ይመልከቱ)

ዩልያን

ይህ ሊሆን የሚችለው 1. ዩልያ፥ የሴት ስም ወይም 2. ዩልያን፥ የወንድ ስም (ይህ የወንድ ስም የመሆን ዕድሉ ዝቅተኛ ነው) (ስሞችን እንዴት መተርጎም ይቻላል የሚለውን ይመልከቱ)

ከሐዋርያት ስመ ጥር የሆኑ

ይህን በገቢር/አድራጊ ቅርጽ መተርጎም ትችላለህ። አማራጭ ትርጉም፡- “ሐዋርያቱ በደንብ ያውቋቸው የነበሩ” (ገቢር/አድራጊ ወይም ተገብሮ/ተሳቢ የሚለውን ይመልከቱ)

በጌታ ለምወደው

“የተወደደው ጓደኛዬ እንዲሁም አጋር አማኝ”