am_tn/rom/08/12.md

258 B

እንዲህ ከሆነ

"የነገርኳችሁ ነገር እውነት ስለሆነ"

ወንድሞች

እዚህ ላይ ወንድሞች ሲል ክርስቲያን ወገኖች ለማለት ነው፣ ወንዶችንም ሴቶችንም ያጠቃልላል።