am_tn/rom/07/22.md

977 B

ውስጣዊ ሰውነት

ይህ በክርስቶስ የሚታመን የታደሰ መንፈስ ነው።

ነገር ግን በአካል ክፍሎቼ የተለየ አካሄድ አያለሁ። ይኸም በውስጠ አዲሱን አካሄድ ይቃወማል። እኔንም ለሐሳቡ እንዲገዛ ያደርገኛል

"እኔ ማድረግ የሚችለው አሮጌው ተፈጥሮአዊ ባሕርዬ የሚያዝዘኝን ብቻ ነው፤ መንፈስ ቅዱስ የሚያሳየኝን አዲስ አካሄድም እንዳልከተል ያደርገኛል"

አዲስ አካሄድ

ይህ በመንፈስዊ ሕይወት ሕያው የተደረገ አዲሱ ባሕርይ ነው።

በአካል ክፍሎቼ የሚገኝ የተለየ አካሄድ

ይህ አሮጌው ተፈጥሮአዊ ባሕርይ ነው፤ ሰዎች ይዘውት የሚወለዱት።

በአካል ክፍሎቼ የሚገኝ የኃጢአት ሥራ አካሄድ

“ኃጢአተኛው ባሕርዬ”