20 lines
977 B
Markdown
20 lines
977 B
Markdown
|
# ውስጣዊ ሰውነት
|
||
|
|
||
|
ይህ በክርስቶስ የሚታመን የታደሰ መንፈስ ነው።
|
||
|
|
||
|
# ነገር ግን በአካል ክፍሎቼ የተለየ አካሄድ አያለሁ። ይኸም በውስጠ አዲሱን አካሄድ ይቃወማል። እኔንም ለሐሳቡ እንዲገዛ ያደርገኛል
|
||
|
|
||
|
"እኔ ማድረግ የሚችለው አሮጌው ተፈጥሮአዊ ባሕርዬ የሚያዝዘኝን ብቻ ነው፤ መንፈስ ቅዱስ የሚያሳየኝን አዲስ አካሄድም እንዳልከተል ያደርገኛል"
|
||
|
|
||
|
# አዲስ አካሄድ
|
||
|
|
||
|
ይህ በመንፈስዊ ሕይወት ሕያው የተደረገ አዲሱ ባሕርይ ነው።
|
||
|
|
||
|
# በአካል ክፍሎቼ የሚገኝ የተለየ አካሄድ
|
||
|
|
||
|
ይህ አሮጌው ተፈጥሮአዊ ባሕርይ ነው፤ ሰዎች ይዘውት የሚወለዱት።
|
||
|
|
||
|
# በአካል ክፍሎቼ የሚገኝ የኃጢአት ሥራ አካሄድ
|
||
|
|
||
|
“ኃጢአተኛው ባሕርዬ”
|