am_tn/rev/21/21.md

587 B

ራዕይ 21፡ 21-22

ዕንቁዎች ይህንን በ REV 17:4. ላይ ምን ብለህ እንደተረጎምከው ተመልከተ፡፡ ጌታ እግዚአብሔር . . . እና በጉ መቅደሳቸው ነው ቤተ መቅዱስ የእግዚአብሔርን መገኘት ይወክላል፡፡ ይህ ማለት አዲስቷ ኢየሩሳሌም ቤተ መቅደስ አያስፈልጋትም ማለት ነው ምክንያቱም እግዚአብሔር እና ቤተ መቅዱስ በዚያ ይኖራሉና፡፡ (ተመልከት: rc://*/ta/man/translate/figs-metaphor)