am_tn/rev/21/18.md

672 B

ራዕይ 21፡ 18-20

ኢያሰጲድ፥ . . . ሰንፔር፥ . . . ኬልቄዶን፥ . . . መረግድ፥ እነዚህን በ REV 4:3. ላይ ምን ብለህ እንደተረጎምክ ተመልከት፡፡ አምስተኛው ሰርዶንክስ፥ ስድስተኛው ሰርድዮን፥ ሰባተኛው ክርስቲሎቤ፥ ስምንተኛው ቢረሌ፥ ዘጠነኛው ወራውሬ፥ አሥረኛው ክርስጵራስስ፥ አሥራ አንደኛው ያክንት፥ አሥራ ሁለተኛው አሜቴስጢኖስ ነበረ። እነዚህ ውድ ጌጣ ጌጦች ናቸው፡፡ (ተመልከት: rc://*/ta/man/translate/translate-unknown)