am_tn/rev/04/01.md

1.0 KiB

ራዕይ 4፡ 1-3

ከእነዚህ ነገሮች በኋላ ዮሐንስ ኢየሱስ ለሰሰባቱ አብያተ ክርስቲያት የተናገረውን ከሰማ በኋላ፡፡ (REV 2:1-3:22). በሰማይ ያለው ያ መዝጊያ በር ተከፈተ አማራጭ ትርጉም፡ "ወደ ሰማይ መግቢያ በር" የኢያስጲድንና የሰርዲኖን እነዚህ በመጠኑም ቢሆን ውድ ድንጋዮች ናቸው፡ ይሁን አንጂ ምን አይነት ቀለም እንዳላቸው ግን በእርግጠኝነት ማናገር አንችልም፡፡ (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/translate-unknown]]) ቀስተ ዳመና የጸሐይ ብርሃን ከኋላቸው ሆኖ ከፊታቸው ደግሞ ዝናብ ስዘንብ ሰዎች የሚመለከቱት ቀለማት ናቸው፡፡ መረግድ አረንጓዴ ቀለም ያለው በተወሰነ መልኩም ቢሆን ውድ የሆነ ድንጋይ ነው፡፡ (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/translate-unknown]])