am_tn/rev/21/11.md

635 B

ራዕይ 21፡ 11-13

ኢየሩሳሌም "ሰማያዊዋ ኢየሩሳሌም" ወይም "አዲስቷ ኢየሩሳሌም" ብርጭቆ ይህንን በ REV 4:6. ላይ ምን ብለህ እንደተረጎምከው ተመልከት፡፡ ኢያሰጲድ ይህንን በ REV 4:3.ላይ ምን ብለህ እደተረጎምከው ተመልከት፡፡ ዐሥራ ሁለት በሮች "12 በሮች" (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/translate-numbers]]) ተጽፏል አማራጭ ትርጉም፡ "እግዚአብሔር ጽፎታል" (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-activepassive]])