am_tn/rev/21/09.md

607 B

ራዕይ 21፡ 9-10

ሙሽራ፣ የበጉ ምስት በበዚህ ሥፍራ ላይ የጋብቻ ምስሉ የሚያመለክተው ኢሱስ ከሕዝቡ ጋር መሆኑን እና በእርሱ ቅዱስ ከተማ ለዘላለም እንደሚኖር ነው፡፡ (ተመልከት: rc://*/ta/man/translate/figs-metaphor) በግ ይህንን በ REV 5:6. ላይ ምን ብለህ እንደተረጎምከው ተመልከት፡፡ ከዚያም በመንፈስ ወሰደኝ ይህንን በ REV 17:3. ላይ ምን ብለህ እንደተረጎምከው ተመልከት፡፡