am_tn/rev/20/01.md

753 B

ራዕይ 20፡ 1-3

ከዚያም አየሁ በዚህ ሥፍራ “እኔ” የሚለው ቃል የሚያመለክተው ዮሐንስን ነው፡፡ ጥልቅ እና ማለቂያ ያሌለው መንገድ ይህንን በ REV 9:1. ላይ ምን ብለህ እንደተረጎምከው ተመልከት፡፡ ዘንዶ ይህን በ REV 12:3. ላይ ምን ብለህ እንደተረጎምከው ተመልከት፡፡ አንድ ሺህ ዓመታት "1,000 ዓመታት" (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/translate-numbers]]) ነጻ ልወጣ ይገባዋ አማራጭ ትርጉም: "እርሱን ነጻ ለማውጣት መላእክቱን ያዛል" (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-activepassive]])