am_tn/rev/09/01.md

413 B

ራዕይ 9፡ 1-2

ጉድጓድ በምድር ውስጥ ያለ ረጅም እና ጠባብ መንገድ ጥልቅ እና ማብቂያ ያሌለው አማራጭ ትርጉም: "መጨረሻ ያሌለው ጥልቅ" (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-hendiadys]]) ትልቅ ጢስ ከእሳቱ ላይ የሚነሳ በጣም ረጅም ጢስ (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-metaphor]])