am_tn/rev/19/14.md

799 B

ራዕይ 19፡ 14-16

ከአፉ ስለታም ሰይፍ ይወጣል ይህንን ሀረግ በ REV 1:16. ላይ ምን ብለህ እንደተረጎምከው ተመልከት፡፡ አሕዛብንም ይመታበት "አሕዛብን አጠፋ" ወይም "አሕዛብን በእርሱ ቁጥጥር ሥር አደረጓቸው" በብረት በተር ይገዛቸዋል ይህንን በ REV 12:5. ላይ ምን ብለህ እንደተረጎምከው ተመልከት፡፡ በልብሱና በጭኑም የተጻፈበት፦ የነገሥታት ንጉሥና የጌታዎች ጌታ የሚል ስም አለው። አማራጭ ትርጉም: "በልብሱ ላይ እና በጭኑ ላይ ስም ተጽፎበታል" (ተመልከት: rc://*/ta/man/translate/figs-activepassive)