am_tn/rev/19/11.md

557 B

ራዕይ 19፡ 11-13

ከዚያም የተከፈተ ሰማይ አየሁ ይህ ምስል የአዲስ ራዕይ ጅማሬን ለማሳየት ጥቅም ላይ ውሏል፡፡ ይህንን ሀሳብ በ REV 4:1, REV 11:19, እና REV 15:5. ላይ ምን ብለህ እንደተረጎምከው ተመልከት፡፡ በደም የተነከረ ልብስን ለበሷል አማራጭ ትርጉም፡ "በደም የተጨማለቀ ልብስ ለብሷል" ወይም "በደም የተነከረ ልብስ ለብሷል"