am_tn/rev/19/03.md

669 B

ራዕይ 19፡ 3-4

ሃሌሉያ ይህንን በ REV 19:1 ላይ ምን ብለህ እንደተረጎምከው ተመልከት፡፡ ከእርሷ ከዘላለም እስከ ዘላለም ይወጣልr "ከጣኦት አምላኪዎች ከዘላለም እስከ ዘላለም፡፡" አማራጭ ትርጉም: "ራሳቸውን ጋለሞታ ካደረጉት እና ከዘላለም እስከ ዘላለም ድረስ መካራን ከሚቀበሉት" (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-metaphor]]) ሃያ አራት ሽምግሌዎች አራት ሽማግሌዎቸ - 24 ሽማግሌዎች (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/translate-numbers]])