am_tn/rev/19/01.md

792 B

ራዕይ 19፡ 1-2

ሰማሁ በሥፍራ ላይ “እኔ” የሚለው ቃል ዮሐንስን ያመለክታል፡፡ ሃሌሉያ የዚህ ቃል ትርጉሙ “እግዚአብሔር ይመስገን” ወይም “እግዚብሔር እናመስግን” ማለት ነው፡፡ ታላቂቷ ጋለሞታ ይህ በምድር ላይ ያሉትን ሌሎች ሰዎችን የሚመሩትን፣ ትክክለኛ ያልሆኑ አምልክትን እንዲያመልኩ የሚያደርጉትን ክፉ ሰዎችን የሚያመለክት (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-metaphor]]) በምድር ላይ የተበላሹት አማራጭ ትርጉም: "በምድር ላይ ያሉ ሰዎችን የሚያበላሹት" (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-metonymy]])