am_tn/rev/16/15.md

766 B

ራዕይ 16፡ 15-16

እኔ እንደ ሌባ እመጣለሁ ይህንን በ REV 3:3.ላይ ምን ብለህ እንደተረጎምከው ተመልከት፡፡ ይህን አሳፋሪ ሁኔታ ተመለከቱ በዚህ ሥፍራ ላይ “እነርሱ” የሚለው ቃል ሌሎች ሰዎችን ያመለክታል፡፡ በአንድነት ሰበሰቧቸው "የዳቢሎስ መናፈስት ነገስታትን እና ጦራቸውን በአንድነት ሰበሰቧቸው" ተብሎ ወደምጠራ ሥፍራ "ሰዎች ብለው ወደምጠሩት ሥፍራ" (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-activepassive]]) አርማንጌዶ ይህ የቦታ ስም ነው፡፡ (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/translate-names]])