am_tn/rev/03/03.md

794 B

ራዕይ 3፡ 3-4

ንቃ ይህ የሚያመለክተው ትክክለኛ ነገር ለማድረግ መነሳትን ነው፡፡ (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-metaphor]]) እንደ ሌባ እመጣብሃለሁ ሌባ በማይታወቅ ሰዓት እንደሚመጣ ሁሉ ኢየሱስም ባልተጠበቀ ሰዓት ይመጣል፡፡ (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-simile]]) ልብሳቸውን ማቆሸሽ የለባቸውም ቆሻሻ ልብስ የሚያመለክተው በሕይወታቸው ውስጥ ያለውን ኃጢአት ነው፡፡ (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-metaphor]]) ነጭ መልበስ ነጭ ልብስ ንጹሕ ሕይወትን ያመለክታል፡፡ (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-metaphor]])