am_tn/rev/16/04.md

1.7 KiB

ራዕይ 16፡4-7

ከጽዋው ውስጥ አፈሰሰው ይህንን በ REV 16:2 ላይ ምን ብለህ እንደተረጎምከው ተመልከት፡፡ ወንዞች እና የውሃ ምንጮች ይህ ንጹሕ ውሃ የሚያመነጩ የውሃ አካላትን ያመለክታል፡፡ (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-synecdoche]]) የውሃዎች መላእክ ይህ ሦስተኛውን መላእክ የሚመለክት ነው፡፡ እርሱ የእግዚአብሔር ቁጣ በወንዝ እና በውሃ ምንጮች ላይ እንዲያፈስ የተሸመ ነው፡፡ አንተ ጻድቅ ነህ በዚህ ሥፍራ ላይ "አንተ" የሚለው ቃል የሚያመለክተው እግዚአብሔርን ነው፡፡ (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-you]]) ያለህና የነበርህ ተመሳሳይ ሀረጋትን በ REV 1:4. ላይ ምን ብለህ እንደተረጎምክ ተመልከት፡፡ የቅዱሳንህን እና የነቢትህን ደም አፍስሰዋል አማራጭ ትርጉም: "ክፉ ሰዎች ቅዱሳንን እና ነቢትን ገድለዋል፡፡" (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-metaphor]]) ደም እንዲጠጡ ሰጠሃቸው እግዚአብሔር ለክፉ ሰዎች ወደ ደምነት የተቀየረ ውሃ ይጠጡ ዘንድ ሰጣቸው፡፡ ከመሰዊያው ላይ እንዲህ የሚል ምላሽ ሰማሁ አማራጭ ትርጉሞች 1) "ከመሰዊያው አጠገብ የነበረው መላእክ ስናገር ሰማሁት" ወይም 2) "ከመሰዊያው ሥር ያሉት የቅዱሳን ነፍሳት ስነናገሩ ሰማሁ" (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-metonymy]])