am_tn/rev/01/04.md

623 B

ራዕይ 1፡ 4-6

ሠላም ከሆነው ሠላም ይሁንላችሁ "ሠላም ከሆነ ከእግዚአብሔር ዘንድ ሠላም ይሁንላችሁ" መናፍስት እነዚህ መናፈስት መላእክት መሆናቸው በተዘዋዋር መንገድ ተገልጾዋል ምክንያቱም እነዚህ በእግዚአብሔር ዙፋን ፊት የሚሆኑ ናቸውና፡፡ (ተመልከት: rc://*/ta/man/translate/figs-explicit) ነጻ ወጥተናል አማራጭ ትርጉም: "ነጻ አውጥቶናል" መግስት አድርጎናል "ለይቶን በእኛ ላይ መንገስ ጀምሯል"