am_tn/rev/05/01.md

386 B

ራዕይ 5፡ 1-2

ከዚያም ተመለከትኩ "እነዚህ ነገሮች ካየሁ በኋላ ይህንን አየሁ" በዙፋኑ ላይ የተቀመጠው ይህ በ REV 4:2-3. ላይ ከተገለጸው ጋር “ተመሳሳይ ነው”፡፡ ሲያውጅ ከዚህ በመቀጠል ከቀረበው ጥያቄ ጋር የሚስማማ ቃልን ተጠቀም፡፡