am_tn/rev/03/21.md

580 B

ራዕይ 3፡ 21-22

ድል የነሣው ይህንን በ REV 2:7 ላይ ምን ብለህ አንደተረጎምከው ተመልከት፡፡ አማራጭ ትርጉም፡ "አሸናፊ የሆነ ማንኛውም ሰው፡፡". በዙፋኔ ላይ ከእኔ ጋር ይቀመጣል፡፡ በዙፋን ላይ መቀመጥ ማለት መግዛት ማለት ነው፡፡ (ተመልከት: rc://*/ta/man/translate/figs-metonymy) ጆሮ ያለው ይስማ ይህን በ REV 2:7. ላይ ምን ብለህ እንደተረጎምከው ተመልከት፡፡