am_tn/rev/03/14.md

1.0 KiB

ራዕይ 3፡ 14-16

ሎዶቅያ ይህንንን በ REV 1:11. ላይ ምን ብለህ እንደተረጎምከው ተመልከት፡፡ የአሜን ቃላት ዮሐንስ ለኢየሱስ ክርስቶስ አሜን የሚል ሌላ ስም ይሰጠዋል፡፡ አማራጭ ትርጉም፡ "እነዚህ አሜን ተብሎ የሚጠራው ቃላት ናቸው፡፡" በራድ ወይም ትኩ እነዚህ ሁለት የተለያዩ መንፈሳዊ ፍላጎት ጽንፎችን ያሳያሉ፡፡ “በራድ” መሆን ሙሉ ለሙሉ እግዚአብሔር መቃወም ሲሆን፣ “ትኩስ” መሆን ማለት ደግሞ እግዚአብሔርን ለማገልገል ከፍተኛ ቅናት ያለው ሰው መሆን ማለት ነው፡፡ (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-metaphor]]) ለብ ያለ "በጥቂቱ የሞቀ፡፡" ይህ በተወሰነ ደረጃ መንፈሳዊ ፍላጎር ወይም እምነት ያለውን ሰው የሚያሳይ ነው፡፡ (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-metaphor]])