am_tn/rev/01/09.md

1.4 KiB

ራዕይ 1፡ 9-11

እናንተ . . . እናንተ በሰባቱ አብያተ ክርስቲያናት ውስጥ ያሉ አማኞች (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-you]]) ከእናንተ ጋር በዚየሱስ ያለው መከራን እና መንግስትን በጽናት የሚካፈሉ "ከእናንተ ጋር የእግዚአብሔርን መንግስት የሚወርሱ፡፡ እንዲሁም የኢየሱስ ከመሆናችን የተነሣ ከእናንተ ጋር መከራን እና ስደተን በጽነናት የሚካፈል፡፡" ከእግዚአብሔር ቃል የተነሣ "የእግዚአብሔርን ቃል በመናገሬ የተነሣ" በመንፈስ ይህ ማለት በእግዚአብሔር መንፈስ አማካኝነት፡፡ (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-idiom]]) የጌታ ቀን በክርስቶስ የሆኑት አማኞች የሚያመልኩበት ቀን፡፡ የመለከት ድምፅ ያለው ክፈተኛ ድምፅ ድምፁ ከፍተኛ ከመሆኑ የተነሣ የመለከት ድምፅ ይመስላል፡፡ (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-simile]]) ሰምርኔስ፣ ጴርጋሞንም፣ ትያጥሮንም፣ ሰርዴስም፣ ፊልድልፍያም እና ሎዶቅያም እነዚህ በዘመኗ ቱሪክ አከባቢ በኢስያ ውስጥ የሚገኙ ከተሞች ስሞች ናቸው፡፡ (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/translate-names]])