am_tn/rev/03/07.md

717 B

ራዕይ 3፡ 7-8

ፊልድልፍያ ይህንን በ REV 1:11. ላይ ምን ብለህ እንደተረጎምከው ተመልከት፡፡ የዳዊት ቁልፍ “ቁልፍ” መንፈሳዊ ስልጣንን ወይም ኃይልን ያመለክታል፡፡ (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-metaphor]]) የተከፈተ በር ይህ እግዚአብሔርን የማገልገል ዕድልን ይወክላል፡፡ (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-metaphor]]) ያልካዱት አማራጭ ትርጉም: "ያልካዱት" (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-litotes]]) የእኔ ስም "እኔ" (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-synecdoche]])