am_tn/rev/02/18.md

636 B

ራዕይ 2፡ 18-19

ትያጥሮን ይህንን በ REV 1:11. ላይ ምን ብለህ እንደተረጎምከው ተመልከት፡፡ እነዚህ የእግዚአብሔር ልጅ ቃላት ናቸው፡፡ ከሞት የተነሣ የእግዚአብሔር ልጅ የሆነው ኢየሱስ ወደ ሰማይ ካረገ ብዙ ዓመታት በኋላ አሁንም ለአማኞች በበመናገር ላይ ይገኛል፡፡ የእግዚአብሔር ልጅ ይህ ለኢየሱስ በጣም ወሳኝ የሆነ የማረግ ስም ነው፡፡ (ተመልከት፡ rc://*/ta/man/translate/guidelines-sonofgodprinciples)