am_tn/psa/144/005.md

12 lines
735 B
Markdown

# ዝቅ ዝቅ…ውረድም…አድርጋቸው…ዳስሳቸው…ላካቸው…በትናቸው…ላካቸው
መዝሙረኛው ከእርሱ በላይ እግዚአብሔር ትልቅነቱን ስለተረዳ እያዘዘ ሳይሆን እያቀረበ ነው፡፡
# ሰማዮችህን ዝቅ ዝቅ አድርጋቸው
ሊሆን የሚችለው ትርጉም 1) ሰማዩን ክፈተው 2) የአንድ ዛፍን ቅርንጫፍ የሆነ ነገር ሲሄድበት እንደሚወርድ ወይም ቀስት ከመተኮሱ በፊት እንደሚጣመመው ሁሉ ሰማይን አውርድ፡፡
# አስደንግጣቸው
“አንተ ምታስበውን አያቁምና ወይም የምታደርገውን አያቁም”