am_tn/psa/144/005.md

735 B

ዝቅ ዝቅ…ውረድም…አድርጋቸው…ዳስሳቸው…ላካቸው…በትናቸው…ላካቸው

መዝሙረኛው ከእርሱ በላይ እግዚአብሔር ትልቅነቱን ስለተረዳ እያዘዘ ሳይሆን እያቀረበ ነው፡፡

ሰማዮችህን ዝቅ ዝቅ አድርጋቸው

ሊሆን የሚችለው ትርጉም 1) ሰማዩን ክፈተው 2) የአንድ ዛፍን ቅርንጫፍ የሆነ ነገር ሲሄድበት እንደሚወርድ ወይም ቀስት ከመተኮሱ በፊት እንደሚጣመመው ሁሉ ሰማይን አውርድ፡፡

አስደንግጣቸው

“አንተ ምታስበውን አያቁምና ወይም የምታደርገውን አያቁም”