am_tn/psa/128/003.md

946 B

እንደሚያፈራ ወይን ናት

ሚስት ልክ እንደ ብዙ እንደ ምታፈራ ወይን መስሎ ይናገራል፡፡ ይህ ልጆች ፍሬ እንደሆኑ ሲናገር ሚስት ብዙ ልጆች ይኖሯታል፡፡ “ፍሬአማ እና ብዙ ልጆች ይሰጣችሁአል”

ልጆችህ በማዕድህ ዙሪያ እንደ ወይራ ቡቃያ ናቸው

ልጆች ከወይራ ቡቃያ ጋር ያወዳድራል ምክንያቱም በሚያድጉበት ቦታ ስለሚከቡት ነው፡፡ ልጆች ጠረጴዛውን ይከቡታል ደግሞም ይሞላም፡፡ “የሚያድጉ እና መልካም የሆኑ ብዙ ልጆች ይኖሯቹኀል”

በማዕድህ ዙሪያ

ይህ ቤተሰብ ተሰብስቦ የሚመገብበትን ቦታ ያመለክታል፡፡ በብዛት በአንድ ሰው ማዕድ ተሰብስበው የሚመገቡ በዛ ሰው ሥልጣን ስር ናቸው፡፡