am_tn/psa/128/003.md

12 lines
946 B
Markdown
Raw Permalink Normal View History

2021-03-06 16:01:31 +00:00
# እንደሚያፈራ ወይን ናት
ሚስት ልክ እንደ ብዙ እንደ ምታፈራ ወይን መስሎ ይናገራል፡፡ ይህ ልጆች ፍሬ እንደሆኑ ሲናገር ሚስት ብዙ ልጆች ይኖሯታል፡፡ “ፍሬአማ እና ብዙ ልጆች ይሰጣችሁአል”
# ልጆችህ በማዕድህ ዙሪያ እንደ ወይራ ቡቃያ ናቸው
ልጆች ከወይራ ቡቃያ ጋር ያወዳድራል ምክንያቱም በሚያድጉበት ቦታ ስለሚከቡት ነው፡፡ ልጆች ጠረጴዛውን ይከቡታል ደግሞም ይሞላም፡፡ “የሚያድጉ እና መልካም የሆኑ ብዙ ልጆች ይኖሯቹኀል”
# በማዕድህ ዙሪያ
ይህ ቤተሰብ ተሰብስቦ የሚመገብበትን ቦታ ያመለክታል፡፡ በብዛት በአንድ ሰው ማዕድ ተሰብስበው የሚመገቡ በዛ ሰው ሥልጣን ስር ናቸው፡፡