am_tn/psa/118/022.md

605 B

ግንበኞች የናቁት ድንጋይ እርሱ የማዕዘን ድንጋይ ሆነ

ይህ ጸሐፊው የተጠቀመበት ምሳሌ ንጉሡን ወይም የእስራኤልን መንግሥት የሚገልጽ ነው፡፡ ሌሎች እንደማይጠቅም የሚቆጥሩት እግዚአብሔር እጅግ የሚጠቅም አደረገው፡፡

ይህ በዓይናችን ፊት ድንቅ ነው

ተቀባይነት ያላቸው ትርጉሞች፦ 1) “ለእኛ ይህንን ማየት ድንቅ ነው” ወይም 2) “እኛ እንደ ድንቅ ነገር እንቆጥረዋለን።”