# ግንበኞች የናቁት ድንጋይ እርሱ የማዕዘን ድንጋይ ሆነ ይህ ጸሐፊው የተጠቀመበት ምሳሌ ንጉሡን ወይም የእስራኤልን መንግሥት የሚገልጽ ነው፡፡ ሌሎች እንደማይጠቅም የሚቆጥሩት እግዚአብሔር እጅግ የሚጠቅም አደረገው፡፡ # ይህ በዓይናችን ፊት ድንቅ ነው ተቀባይነት ያላቸው ትርጉሞች፦ 1) “ለእኛ ይህንን ማየት ድንቅ ነው” ወይም 2) “እኛ እንደ ድንቅ ነገር እንቆጥረዋለን።”