am_tn/psa/035/019.md

759 B

ከውሸታም ጠላቶቼ

‹‹እኔ ላይ ሐሰት እንዲናገሩ ጠላቶቼን አትተዋቸው››

ክፉ ሤራቸው

‹‹ክፉ ዕቅዳቸው››

ሰላም አይናገሩም

‹‹ሰላም›› የሚለውን ቃል ‹‹ሰላማዊ›› ማለት ይቻላል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹ለሰዎች ሰላማዊ ቃል አይናገሩም››

ክፉ ቃሎች ይሸርባሉ

‹‹ሐሰት መናገር ይፈልጋሉ››

በሰላም በሚኖሩት

‹‹ሰላም›› የሚለውን በሌላ መልኩ መግለጽ ይቻላል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹ከሌሎች ጋር ሰላማዊ ሆኖ መኖር›› ወይም፣ ‹‹ማንንም ሳይጐዱ››