# ከውሸታም ጠላቶቼ ‹‹እኔ ላይ ሐሰት እንዲናገሩ ጠላቶቼን አትተዋቸው›› # ክፉ ሤራቸው ‹‹ክፉ ዕቅዳቸው›› # ሰላም አይናገሩም ‹‹ሰላም›› የሚለውን ቃል ‹‹ሰላማዊ›› ማለት ይቻላል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹ለሰዎች ሰላማዊ ቃል አይናገሩም›› # ክፉ ቃሎች ይሸርባሉ ‹‹ሐሰት መናገር ይፈልጋሉ›› # በሰላም በሚኖሩት ‹‹ሰላም›› የሚለውን በሌላ መልኩ መግለጽ ይቻላል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹ከሌሎች ጋር ሰላማዊ ሆኖ መኖር›› ወይም፣ ‹‹ማንንም ሳይጐዱ››