am_tn/psa/018/043.md

16 lines
838 B
Markdown

# ፀብ
አለመግባባት፤ ግጭት
# በሕዝቦች ላይ ራስ አደረገኝ
‹‹ራሱ›› የሚወክለው መሪን ነው፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹የብዙ ሕዝብ መሪ አደረግኸኝ››
# ባዕዳን በፊቴ ዝቅ አሉ
ይህን በሌላ መልኩ መግለጽ ይቻላል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹እግዚአብሔር ባዕዳን በፊቴ ዝቅ እንዲሉ አደረገ››
# የሌላ አገር ሰዎች እየተንቀጠቀጡ መጡ
‹‹መንቀጥቀጥ›› የሚያመለክተው መፍራታቸውን ነው፡፡ ትርጒሙ ውስጥ ይህን ግልጽ ማድረግ ይቻላል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹የሌላ አገር ሰዎች ፍርሃታቸውን ለማሳየት እየተንቀጠቀጡ መጡ››