am_tn/psa/018/043.md

838 B

ፀብ

አለመግባባት፤ ግጭት

በሕዝቦች ላይ ራስ አደረገኝ

‹‹ራሱ›› የሚወክለው መሪን ነው፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹የብዙ ሕዝብ መሪ አደረግኸኝ››

ባዕዳን በፊቴ ዝቅ አሉ

ይህን በሌላ መልኩ መግለጽ ይቻላል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹እግዚአብሔር ባዕዳን በፊቴ ዝቅ እንዲሉ አደረገ››

የሌላ አገር ሰዎች እየተንቀጠቀጡ መጡ

‹‹መንቀጥቀጥ›› የሚያመለክተው መፍራታቸውን ነው፡፡ ትርጒሙ ውስጥ ይህን ግልጽ ማድረግ ይቻላል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹የሌላ አገር ሰዎች ፍርሃታቸውን ለማሳየት እየተንቀጠቀጡ መጡ››